እንኳን ወደ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ በደህና መጡ

ወ/ሮ ቀመሪያ ረሻድ ሙሳ
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ

መንግስት የሀገራችንን ብልጽግና በማረጋገጥ የዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ከምንጊዜውም በተለየ ሁኔታ ከፍተኛ ርብርብ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ በዚህም ኢትዮጵያን የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት የማድረግ ራዕይ ሰንቆ በአገር በቀል የኢኮኖሚ ዕድገት ፍኖት እና የፖሊሲ ማዕቀፍ ውስጥ በመሆን ለአሥር ዓመታት የሚዘልቅ መሪ ዕቅድ በማዘጋጀት ላለፉት አራት ዓመታት ወደ ታለመው ከፍታ ለመድረስ በጥብቅ ዲስፕሊን እየሰራ ይገኛል፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ገቢዎች ቢሮም በአገራዊና ክልላዊ የብልጽግና ዕቅድ ማዕቀፍ ውስጥ የሚፈጸም የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ አዘጋጅቶ ወደ ትግበራ ሂደት በመግባት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የሚሄድ ውጤት በማስመዝገብ ላይ ይገኛል። 

በቀጣይም የዜጎችን ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮችን በመፍታት በክልላችን ያሉንን የተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ፀጋዎችን፣ የቱሪዝም መስህቦች፣ ምቹ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጥ እና የታታሪ ህዝቦች ባህልና ዕሴቶች በመጠቀም አዳጊ የሆኑ ፍላጎቶችን የማሟላት ሀላፊነቱን መወጣት እንዲችል ከፍተኛ የሆነ የፋይናንስ ሀብት ማሰባሰብ ይጠይቃል፡፡ 

ዜጎች እንደሀገር ባሉ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ የመሳተፍና ተጠቃሚ የመሆን ህገ መንግስታዊ መብት እንዳለቸው ይታወቃል። በመረጡት የሥራ ዘርፍ በመሰማራት ከሚያገኙት ገቢ ላይም እንደገቢ መጠናቸው ግብረ የመክፈል ግዴታም ተጥሎባቸዋል። Read More

Our Services

National ID (Fayda)

A secure digital ID for all Ethiopians to access all services

TIN Number

“Taxpayer Identification Number” means a certificate containing a unique number...

Cost Sharing

A system where students and the government share the costs of public higher education

E-Tax

Electronic submission of forms and documents to government agencies.

ወቅታዊ ዜና ይከታተሉ

11

የሪፎርም ተቋማት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገቢዎች ቢሮ ለአመራርና ባለሙያዎች እየተሰጠ ነው ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም…

cerbornews4

የሀላባ ቁሊቶ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ጽ/ቤት ከሆቴል ባለቤቶች ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ። መጋቢት 23/…

cerbornews3

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ያለፉትን 9 ወራት የስራ አፈፃፀም ገመገመ።…

cerbornews2

"ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ባዳረገ መልኩ ኢኮኖሚን መምራት ይገባል" - ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ…

Explore More