AdminRevenue
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ያለፉትን 9 ወራት የስራ አፈፃፀም ገመገመ። መጋቢት 22/2018 ዓ/ም በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የቀቤና ልዩ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የማናጅመንት አካላት የ9ወር ዕቅድ አፈጻጸም ገመገመ:: በግምገማው ወቅትም ዝቅተኛ አፈጻጸም የታየባቸው የገቢ አርዕስቶች ተለይቶ የቀረበ ሲሆን በቀሪ ጊዜያቶች እነዚህን እና ሌሎች ገቢዎችን አሟጦ በመሠብሠብ በአመቱ የታቀደውን የገቢ ዕቅድ 100% እስከ ሚያዚያ ወር ለማጠናቀቅ አቅጣጫ ተቀምጧ።