
ራዕይ
2022 ዘመናዊ የታክስ አስተዳደር ተገንብቶ ክልላዊ ወጪ በታክስ ገቢ ተሸፍኖ ማየት፤

ተልዕኮ
ሁለንተናዊ አቅሙ የተገነባ ተቋም እና የሰዉ ኃይል በማፍራት፣ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም፣ የተጣጣመ ሀገራዊ እና ክልላዊ የታክስ አስተዳዳር ሥርዓት በመገንባት፣ ፍትሀዊ፣ የላቀ እና ተጠያቂነት የሰፈነበት አገልግሎት በመስጠት፤ ታክስ በፍቃደኝነት የመክፈል ባህልን በማዳበር፤ የታክስ እና የገቢ ህግጋትን በማስከበር ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ መሰብሰብ

እሴቶች
❖ አገልጋይነት
❖ አገልግሎትን በጊዜና በጥራት በመስጠት በልጦ መገኘት
❖ መሰጠት
❖ ሙያና ክህሎትን ለተጨባጭ ውጤት መጠቀም /Professionalism/
❖ ታማኝነት
❖ ተጠያቂነት
❖ በትብብርና በዉድድር ላይ የተመሰረተ የስራ ግንኙነት